ロゴなし フルHD MP4保存

TikTok動画保存 - ウォーターマーク(ロゴ)なし MP4

#greenscreen ከመስተንግዶ ስራ እስከ ቤት ገዥነት፡ የጃኒ ስመኝ የብርታት እና የፅናት አ の保存準備が完了しました。

#greenscreen ከመስተንግዶ ስራ እስከ ቤት ገዥነት፡ የጃኒ ስመኝ የብርታት እና የፅናት አነቃቂ ታሪክ!  ጉርሻዎች ከፌስቡክ ሰፈራችን ትንሽ ፈቅ ብለን ወደ ዩቲዩብ ጎራ እንበል ብለን ነበር፤ ዩቲዩብን እንደከፈትነው ገና በPremiere ከ10 ሺህ በላይ ህዝብ ታድሞ የሚከታተለው እጅግ ማራኪ ቃለ-መጠይቅ ከፊታችን ተደቀነ።  ተወዳጇ ቲክቶከሯ ጃኒ ስመኝ ከአምለሰት ጋር ያደረገችው ቆይታ! ታሪኩ ገና ሲጀምር የሚስብ በመሆኑ ከጅምሩ ጀምረን ልንከታተለው ወደኋላ መልሰን ተመልክተነው ነበር። ጃኒ ተወልዳ ያደገችው በወለጋ ነው። በትንሽ እድሜዋ ትልቅ ዓላማ እና ራዕይ ሰንቃ ወደ አዲስ አበባ ከአክስቷ ጋር ለመኖር መጣች።  ነገር ግን ህይወት እንደጠበቀችው አልሆነችም፤ ወደ ወለጋ ተመልሳ ከእናቷና ከአባቷ ጋር ጥቂት ጊዜ ካሳለፈች በኋላ እንደገና ተስፋ ሳትቆርጥ ወደ አዲስ አበባ ተመለሰች። በመስተንግዶ ስራ ህይወቷን ለመምራት ብትሞክርም፣ የቦታው ባለቤት "ገና ትንሽ ነሽ" ብሎ ከስራ አባረራት።  ህይወት ብትከብዳትም አልተንበረከከችም። የኪነ-ጥበብ ፍቅሯን ተከትላ ወደ ቲያትር ሙያ ገባች፤ በፋዘር የቲያትር ትምህርት ቤትም ትምህርቷን ተከታተለች። በቲክቶክ ጥቂት ተከታዮች ብቻ በነበሯት ጊዜ ከጓደኞቿ ጋር በመሆን "ለሰዎች መልካም ኤነርጂ እና ፍቅር ለምን አላጋራም?" በሚል አዲስ ሀሳብ ተነሳች። ሰዎችን በፍቅር ማቀፍ እና በጎነትን ማሰራጨት ጀመረች። ውጤቱም አስደናቂ ነበር! ተከታዮቿ በቅጽበት ከጥቂት ቁጥር ወደ 70 ሺህ አደጉ። ከሁሉም የኢትዮጵያ ክልሎች "ወደ እኛ ከተማ ነይ፤ እቅፊን" የሚሉ ጥሪዎች ጎረፉላት። በየከተማው እየዞረች ሰዎችን በማቀፍ ትልቅ እውቅና እና የህዝብ ፍቅር አተረፈች። በቲክቶክ ላይቭ (TikTok Live) መስራት ስትጀምር "ቢራቢሮ" የሚል ትልቅ የቲክቶክ ቤተሰብ አፈራች፤ በዛውም ጥሩ ገቢ ማግኘት ጀመረች። ጃኒ ግን ያገኘችውን ገንዘብ ለራሷ ደስታ ብቻ አልተጠቀመችበትም።  እናትና አባቷን በፍቅር የምትወደው ይህች ጠንካራ ልጅ ያገኘችውን ገቢ አከማችታ ለወላጆቿ አዲስ አበባ ውስጥ የሚያምር ቤት ገዝታ አመጣቻቸው። የልጅነት ውለታዋን በታላቅ ኩራት ከፈለች! በሃይማኖቴ በጣም ጠንካራ ነኝ፤ ፈተና ሲገጥመኝ ወደ ፀሎት ቤቴ ገብቼ ለቅዱስ ገብርኤል አልቅሼ እናገራለሁ፤ እሱም በቶሎ መልስ ይሰጠኛል" ትላለች። ስታፈቅር ከልቧ እና በፍጹም ፍቅር እንደሆነ፣ በዛው ልክም ብዙ ጊዜ ልቧ እንደሚጎዳ ትናገራለች። ነገር ግን ተጎዳሁ ብላ አታልቅስም—ወዲያው ወደ ዓላማዋ ተመልሳ በትኩረት ወደ ስራ ስራዋ ታተኩራለች። ከ5 ዓመት በኋላ አግብታ፣ ልጅ ወልዳ፣ እንዲሁም የራሷን ፊልም ሰርታ ለማየት እንደምትበቃ በሙሉ እምነት ተናግራለች።  በተጨማሪም "ጃኒ ፋሽን" የተሰኘ አዲስ የልብስ ሱቅ በቅርቡ ልትከፍት እንደሆነ አበስራለች! ጃኒ በጣም ብልህ፣ በንግግሯ የበሰለች እና ህይወት ብዙ ነገር ያስተማራት ጠንካራ ሴት ልጅ መሆኗን ከቃለ-መጠይቁ መገንዘብ ችለናል።  ለብዙ ወጣት ሴቶች "በራስ መቆም ይቻላል!" የሚል ትልቅ ትምህርት እና ተስፋ ሰጥታለች። እኛም ለዚች ውብ እና ጠንካራ ልጅ ረጅም እድሜ፣ ጤና እንዲሁም ሀሳቧና ህልሟ ሁሉ እንዲሳካላት ከመልካም ምኞት ጋር እንመኛለን!  📷Amleset Muchie Podcast ጉርሻ page 🌴🌴🌴#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ💚💛❤️ #viral #far #fypシ

@teddy36640 original sound - mul
ダウンロードリンクを生成中... 0%

⚙️ ファイル保存仕様・技術データ

ファイル形式: MP4 (H.264 / AAC)
ウォーターマーク: 完全に削除済み (ロゴなし)
品質ビットレート: 1080p Full HD
対応端末: iPhone, Android, PC

💡 スマホ(iPhone / Android)での保存方法:

  • iPhone (Safari): ボタン長押し → 「リンク先のファイルをダウンロード」を選択、または表示後に共有アイコンから「ファイルに保存」をタップ。
  • Android (Chrome): ボタンをタップすると自動的にダウンロードが開始されます。